History for Home (history as of 7/20/2023 8:51:24 AM)

የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር የመረጃስ ርዓት የድረ-ገጽ ፖርታልhttp://www.ilic.gov.et, የሚለውንየድረ-ገጽ አድራሻ በመጠቀም የሚገኝ ሲሆን የሁሉም የስርዓቱ ተጠቃሚዎች ወደ ስርዓቱ መግቢያ ነው፡፡የስርዓቱ ተጠቃሚዎች ከብዛታቸው የተነሳ ሊዘረዘሩ አይችሉም ነገርግን ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡-

  1. ዜጎች/ደንበኞች፡– ለይዞታ አገልግሎት ለማመልከትና ሂደቱን ለመከታተል፤

  2. ስታፍ፡– ወደ ስርዓቱ ለመግባትና ስራዎችን ለመስራት እንዲሁም የተለያዩ ሪፖርቶችን ለማመንጨት፤

  3. የማኔጅመንት አባላት፡–ወደ ስርዓቱ ለመግባትና የተለያዩ የማኔጅመንት ሪፖርቶችን ለማውጣት፤

  4. ከህዝቡ መካከል ያሉ ሌሎች ተጠቃሚዎች፡-የይዞታ አገልግሎትን መረጃ ማየት እና/ወይም የይዞታ ምስክር ወረቀትን እውነተኝነት መፈተሸ፤

  • ከመሸጥ በፊት ገዥዎች የሚያደርጉት ፍተሻ፤

  • የህግ አስፈጻሚ ወኪሎች የሚያደርጉት ህጋዊ ምርመራ፤

  • ሌሎች፤

የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር የመረጃ ስርዓት የድረ-ገጽ አድራሻ በመጻፍ የሚከተለው ምስል ላይ የሚታየው ኮምፒውተር ላይ ይመጣል፡-

  

|<< Back |