History for
Home
(history as of 7/20/2023 10:30:08 PM)
የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር የመረጃስ ርዓት የድረ-ገጽ ፖርታል የሚለውንየድረ-ገጽ አድራሻ በመጠቀም የሚገኝ ሲሆን የሁሉም የስርዓቱ ተጠቃሚዎች ወደ ስርዓቱ መግቢያ ነው፡፡የስርዓቱ ተጠቃሚዎች ከብዛታቸው የተነሳ ሊዘረዘሩ አይችሉም ነገርግን ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡-
-
ዜጎች/ደንበኞች፡– ለይዞታ አገልግሎት ለማመልከትና ሂደቱን ለመከታተል፤
-
ስታፍ፡– ወደ ስርዓቱ ለመግባትና ስራዎችን ለመስራት እንዲሁም የተለያዩ ሪፖርቶችን ለማመንጨት፤
-
የማኔጅመንት አባላት፡–ወደ ስርዓቱ ለመግባትና የተለያዩ የማኔጅመንት ሪፖርቶችን ለማውጣት፤
-
ከህዝቡ መካከል ያሉ ሌሎች ተጠቃሚዎች፡-የይዞታ አገልግሎትን መረጃ ማየት እና/ወይም የይዞታ ምስክር ወረቀትን እውነተኝነት መፈተሸ፤
የተቀናጀ የይዞታ አስተዳደር የመረጃ ስርዓት የድረ-ገጽ አድራሻ በመጻፍ የሚከተለው ምስል ላይ የሚታየው ኮምፒውተር ላይ ይመጣል፡-
|<< Back |